የዘይት መጭመቂያ ማሽን for sale & price in Ethiopia

Price : 85,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 37 seconds ago

Description

የዘይት መጭመቂያ ማሽን በተለያዩ የቅባት እህሎች ንፁህ ዘይት ማምረት የሚያስችል ለሆቴሎች፣ ለድርጅቶች ፣ ለቤት ተመራጭ አዲስአነስተኛ ቢዝነስ ለመጀመር ለምታስቡ አማራጭ ስራ የሚሆን በአነስተኛ የኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ ኳሊቲ አስተማማኝ እቃ ለአጠቃቀም ቀላል በ ሰዓት ከ 13 kilograms እህል የሚጨምቅ ከ 1 kg እህል ከግማሽ ሌትር በላይ ዘይት የሚያወጣ ️price 85,000 birr