ኦርጅናል Smart V380 Pro Rotating camera for sale & price in Ethiopia

Price : 4,900.00 ETB

  • Posted: 12 hours ago

Description

ኦርጅናል Smart V380 Pro Rotating
የአምፖል ሴኪውሪቲ ካሜራ, ቤት ወይም ጊቢ ውስጥ,ሱቅ, ህንፃ ወይም ቢሮ ውስጥ ያለውን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ የትም ቦታ ሆነው ቀጥታ በ360 ዲግሪ እያሽከረከሩ በስልኮ መከታተል የሚያስችሎት እንዲሁም ሚሞሪ አርገውበት ያለማቋረጥ ሙሉ እንቅስቃሴ ቪድዮና ድምፅ ቀርፆ የሚያስቀምጥ, ሞሽን
ሴንሰር, two way audio, አላርም እና በጨለማ ውስጥ መቅረፅ የሚችል night vision infrared light ያለው ለመግጠም እና ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል የሆነ ካሜራ
 ዋጋ፦ 4900 ብር