Jambo Real Estate Apartments for sale in Bole, Addis Ababa price in Ethiopia

Price : 15,720,000.00 ETB Fixed

Description

ቅንጡ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ በኢምፔሪያል ገርጂ ከ11 በላይ በተለያዩ ቦታዎች ቅንጡ አፓርትመንቶችን ገንብተን አስረክበናል አሁን ደግሞ በከተማችን አይን በሆን ቦታ በኢምፔሪያል ገርጂ ከ ባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ለሽያጭ አቅርበናል ባለ 2 መኝታ 90ካሬ እና 131 ካሬሜትር ባለ 3 መኝታ 153ካሬ እና 154 ካሬሜትር ባለ 4 መኝታ 231ካሬ እና 314 ካሬሜትር አፓርታማው ያካተተው 3 ቤዝመንት ፓርኪንግ ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ኤሌክትሪካል ጀነሬተር ሁለት ሊፍት (አሳንሰሮች) ያሉት የከርሰ ምድር ውሀ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage shooter) የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ የሚገጠምለት እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ በ20% ቅድሚያ ክፍያ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ በ2 አመት የማስረከቢያ ጊዜ ይደውሉልን ሳይቱን ይጎብኙ ️ +25******* +25*******

Share this with your friends