nassw real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 8,000,000.00 ETB Fixed

Description

መገኛ ቦታ - መሀል ፒያሳ ️ ለመኖሪያ ምቹ በሆነው እና በዙሪያው ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን አካቶ የያዘ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አመቺ እንዲሆን የመልሶ መሸጥ (Resale) እድልን ይዘን ቀርበናል ህንፃው ጂ+14 ሲሆን በውስጡ ️ ከ ባለ አንድ (1) መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ ሶስት (3) መኝታ ይዞል ️ እንደ ምርጫዎ በ85 ፣ በ166፣ በ173፣ በ 179ካሬ እና በ183 ካሬ የቀረበ ️ በ20% ቅድመ ክፍያ ተጀምሮ በ2 ዓመት በ 6 ዙር የሚከፈል ለበለጠ መረጃ በ 094******* ይደውሉልን።