እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ በመካኒሳ for sale & price in Ethiopia

Price : 3,400.00 ETB Negotiable

Description

አሁኑኑ ይደውሉ092******* በመካኒሳ በሚገርም ጥራት የተገነባ የሚገኘውን ቅንጡ አፓርትመንት አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ በማስታወቂያ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል። መኝታና የካሬ ስፋት ባለ ሁለት: 106ካሬ: 112ካሬ:113ካሬ: 114ካሬ ቅድመ ክፍያ 15% ጀምሮ ተጨማሪ አገልግሎት አውቶማቲክ ጀነሬተር ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ(Garbage shooter ) አስተማማኝ ሊፍት በቂ የመኪና ማቆሚያና ከውሃ ማጠራቀሚያ ጋር ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ለለዋጋና የበለጠ መረጃ ለማግኘት: 092*******