እጅግ ውብና ዘመናዊ አፓርትመንት በመካኒሳ አቦ for sale & price in Ethiopia

Price : 10,600,000.00 ETB Fixed

Description

በመሀል ከተማ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ ለመኖርያ እና ኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።  በወለል 4 ቤት ብቻ ከተሟውን የሚቃኙበት  ትልቅ ሰገነት ያለው የቤቶች ስፋት 106 ,112,113,እና 114 ካሬ ባለ 2  መኝታ ይዘን ቀርበናል ማስረከብያ ጊዜ፡ 24 ወራት 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር   ቤዝመነት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) garbage shut ያለው ቅድመ ክፍያ 15% ሲሆን ቀሪ አከፍፈል እንደሚከተለው ይሆናል አንደኛ ፎቅ ስላብ ሲሞላ 25% ስድስተኛ ፎቅ ስላብ ሲሞላ 20% አስራሁለተኛ ፎቅ ስላብ ሲሞላ 20% ብሎኬት እና የውስጥ ልስን ሲያልቅ 15% ቤቱን ሲረከቡ 5% Semi finished ️ 091*******/096******* አሁንኑ ይደዉሉ