በመካኒሳ አቦ እጅግ ውብና ዘመናዊ አፓርትመንት በማስታወቂያ ዋጋ for sale & price in Ethiopia

Price : 10,600,000.00 ETB Fixed

Description

◦ በመካኒሳ አቦ ሳይት አፓርትመንቶችን በማስተዋወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ◦ ባለ 2 መኝታ: 106.4፣112፣ 113፣ 114ካሬ ◦ የማስረከቢ ደረጃ: በከፊል ግንባታ( Semi Finished) ◦ ማስረከቢያ ጊዜ፡ 24 ወር ◦ ቅድመ ክፍያ: 15% ጀምሮ ቀሪዉን እስከ በ24 ወር ጊዜ መክፈል ይችላሉ ◦ ዋጋ: 100,000ብር/ካሬ(1819$/m2) #አስተማማኝ ሊፍት #መጠባበቂያ ጀነሬተር #ቤዝመንት ላይ በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር # ጋርቤጅ ቹት #ለትራንስፓት ምቹ #ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ◦ የበለጠ መረጃ ለማግኘት: 091*******