Sonoshi 3 in 1 juicer & blender for sale & price in Ethiopia

Price : 10.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Brand: SONASHI

Description

Sonoshi 3 in 1 juicer & blender ኦርጂናል የጁስ መፍጫና መጭመቂያ የሽንኩርት የስጋ እንዲሁም ባለአራት መቀያየሪያ የቡናና የቅመማቅመም ማሽን። ጥራት እና ዋስትና ከሌሎች ልዩ ያደርገናል የተረጋገጠ አለም አቀፍ ዋስትና ያለው     ባለ 3 ፊውዝ ሶኬት በመሆኑ ይቃጠላል     ብለው ስጋት አይገበዎትም የስጋ ሽንኩርት ቃሪያ ቲማቲም ጎመን ቆስጣ ብሎም ማንኛውም አይነት ስጋና አትክልቶችን የሚፈጭ ራሱን የቻለ ተቀያሪ ማሽን ያለው በተጨማሪም የቡና የተልባ የሚጥሚጣ የቀረፋ የለውዝ እንዲሁም የተለያዩ አይነት የቅመማ ቅመሞች ባለ ሁለት መቀያየርያ መፍጫ ያለው። ለቤትና ለንግድ የሚሆን። ይህን መፍጫ ከሌሎቹ የሚለየው እንደ ቡርቱካን መንደሪን ሀብሀብ ወይን ቀይስር ካሮት እና ሌሎች ሲጨመቁ ዝቃጭና ቆሻሻ ያላቸውን ፍራፍሬዎች ቆሻሻቸውን መለየት የሚችል የራሱ የሆነ ማጣሪያ ያለው ነው። የኤሌትሪክ ፍጆታው አነስተኛ የሆነ። TikTok : www.tiktok.com/@kurumarket2 IG : kuru.market Facebook : ኩሩ Market ‼️ ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን በያላችሁበት በፈጣን ፖስታ እገልግሎት (Ems&DHL)በኩል እንልካለን ‼️አዲስ አበባ ላላችሁ ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery) +25******* / +25******* @orderrhere @ceo_of_kuru_market https://t.me/kurumarket


Share this with your friends