Lebu Apartment for sale price in Ethiopia

Price : 13,000,000.00 ETB

  • Posted: 6 months ago
  • Area (m²) : 161
  • Site (Location) : Lebu varnero
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 3

Description

#Sunset_apartment

 

 

ባር ባር የሚያሰኝ የፀሐይ ጥልቀት ውበት

 

በውብ አፓርታማዎቻችን በእያንዳንዱ ምሽት ስትጠልቅ እየተመለከቱ አስደናቂ ውበት ያጣጥሙ! 

 

በአዲሱ ቤትዎ የአድማስ ማራኪ ቀለሞችን ይመልከቱ። 

 

️በሞቀው ባሸበረቀው ለመኖርያ በተመረጠው ውብ መንደር ለቡ ቫርኔሮ አደባባይ ከፍርድ ቤቱ ከፍ ብሎ

 

 

 

ባለ ሶስት መኝታ 151.88 ካሬ

ባለ ሶስት መኝታ 161.63 ካሬ

ባለ ሶስት መኝታ 169.31 ካሬ

 

በከፊል ለተጠናቀቀ በሁለት አመት መረከብያ ጊዜ በካሬ 87,000 ብር ብቻ

 

በሙሉ ለተጠናቀቀ በሁለት አመት ተኩል መረከብያ ጊዜ በካሬ 97,000 ብር ብቻ

 

ኑ! ውበት፣ ምቾት፣ ዘመናዊነትን ከኛ ይግዙ

 

 

#Sunset_View

#Apartment_sales

#DreamHome

 

ቀጠሮ ለመያዝ [ስልክ ቁጥር] ይደውሉ ወይም ቢሯችን ይምጡ

 

 

 

 

 


Share this with your friends