new appartment for sale vamos real estate price in Ethiopia

Price : 90,000.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Area (m²) : 126
  • Site (Location) : lebu
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 3

Description

Aየአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ ጀምረናል
ቫሞስ ሪል ስቴት    
ግንባታ የሚካሔድባቸው ቦታዎች(ሳይቶቻችን)፡-
. ለቡ ቫርኔሮ ሪል እስቴት ጀርባ (ከጋርመንት አደባባይ የአንድ ደቂቃ የመኪና ጉዞ)፣ -ለምስራቅ አፍሪካ የUN የጤና ማዕከል(CCD) በጣም ቅርብ የሆነ -ለቦሌ አየር መንገድ እና ለፍጥነት መንገዱ በጣም የቀረበ ሳይት
2. ቦሌ 17/17 መዝናኛ ማዕከል አጠገብ ሳይቶቻችን (ቤቶቻችን) የሚያሟሏቸው ነገሮች፡- መኪና ማቆሚያ (B3 + G+12)
በእያንዳንዱ ቤት ላይ ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage shooter)
አውቶማቲክ ስታንድባይ ጄነሬተር
ሊፍት (በቁጥር 2)
የከርሰ ምድር ውሀ
በ2,700 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ
ዘመናዊ የልጆች መዋያ ማዕከል፣ጂም፣ባንኮች ሱፐርማርኬትና ሌሎችም ማህበራዊ ግልጋሎት የሚሰጡ ተቋማት ያሉት
ተጨማሪ የጋራ የመኪና ማቆሚያ (ግቢ ውስጥ)፣ ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ በህጋዊ ወኪሎችችሁ እና በDHL በኩል ውል በመፈራረም መግዛት ትችላላችሁ፡፡
በመሆኑም ቅድሚያ ክፍያ=20% ብቻ በመክፈል አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ሙሉ ለሙሉ ለሚጠናቀቁ ቤቶች 12 ወራት • በከፊል ለሚጠናቀቁ (ፈርኒሽንግ በደንበኛ) 12 ወራት ፡
ዘመናዊ የቤቶች ዲዛይን በተለያዩ የካሬ ሜትር ስፋት፡- ባለ 2 መኝታ፣ ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ባለ 4 መኝታ( 126 እስከ  227 ካሬ
የብድር አገልግሎት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ብድር ተመቻችቷል
፡- ቅናሽ (Discount)፡-  50% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ2% ፡ 75% ቅድሚያ ክፍያ የ3% ቅናሽ፣  100% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ5% ቅናሽ          ለበለጠ መረጃ፡-095*******/096*******