ZOTEK ZT-C1 Automatic Digital Multimeter New Packed for sale & price in Ethiopia

Price : 3,400.00 ETB Fixed

  • Posted: 11 hours ago
  • Condition : New

Description

በብዙ የጥገና ባለሙያች ዘንድ በጥንካሬዋና በአያያዝ አመቺነቷ የተመረጠች ለጥገና ባለሙያዎች ለፍፁም ጀማሪ ፣ ለለማጅ እና ለሁሉም አይነት የElectronics ባለሙያ የምትሆን Autorange የሆነች ስለሆነች ለመስራት በጣም አመቺ ናት Original Probe Cable አብሮት ያለው በጣም ፈጣን እና ጠንካራ Mainboard አላት ያለምንም ገመድ Electrical Flow Sensor ያለው ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ የተገጠመለት SCREEN BAKCLIGHT መብራት ያለው