⭐️shoes rack🥾⭐️⭐️ for sale and price in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB

  • Posted: 2 months ago

Description

shoes shelf ጫማ መደርደሪያ ️ሙሉ ፍሬሞቹ ተሰካኪ ብረት ቱቦዎች ሆነዉ መደቡ(ጫማ የሚያርፍበት) ሸራ ጨርቅ መገጣጠሚያዉ ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው ከላይ ሙሉ ልብሱ ሸራ ሆኖ ከፊት በኩል በዚፕ መከፈትም መዘጋት ይችላል 🥾 size=60*30*160 🥿የህፃናት እና የሴቶች 27 ጥንድ ጫማዎች የሚይዝ ሲሆን የወንድ 🥾 27ጥንድ ጫማዎች ይይዛል። ለኮንዶሚኒየም ፣ በቤት ኪራይ ለሚሆሩ እና ብዙ ጊዜ ስፍራቸውን ለሚቀይሩ ሰዎች ተመራጭ ቦታ ቆጣቢ ለእይታ ማራኪ ለማንቀሳቀስ ቀላል color only Gray gray( እርሳስ ከለር) 3500birr ️090******* ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን (free delivery)

Share this with your friends