Glue Gun 80 Watt + 1 Glue Stick iron in Ethiopia

Price : 1,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 6 months ago

Description

glue gun በብዙ ቦታዎች ላይ እንደ እንጨት ፣ ፕላስቲክ ፣ ብረት ፣ ጨርቆች ፣ ወረቀቶች ፣ ካርቶን ፣ ሴራሚክስ የተሰበሩትን ያጣብቃል ስንጥቆችን ይደፍናል ለመኪናዎ የተላጠ ዳሽቦርድ ወይም ወንበር ገን ግሉ ተመራጭ ማጣበቅያ ነው የፕላስቲክም ሆነ የእጨት የፈርኒቸር ውጤቶች ቢሰነጠቁም ሆነ ቢሰበሩ ምርጥ ማጣበቅያ የልጆችዎን የፈጠራ አቅም ለማሳደግ ለሚገጣጥሟቸው ቅርፃ ቅርፆች Gun glue ምትክ የለሽ ተመራጭ ነው አሻንጉሊቶች ሞዴሎችን ቅርፃቅትፆችን ለመስራትም ሆነ የተሰበሩትን ለማጣበቅ ለተበሳ ሆነ ለተሰነጠቀ የውሀ መስመር ማጣበቅያ ለሚያፈስ ቆርቆሮ ገን ግሉ የተመሰከረለት ማጣበቅያ ባሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን

Share this with your friends