victor door iron in Ethiopia

Price : 11,727.00 ETB

  • Posted: 6 months ago

Description

የምናመርታቸዉ በሮች እጅግ ዘመናዊ እና ዉብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው(character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸዉ። * የምንጠቀማቸው የቀለም ቅብ አለማችን የደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ oven painting system ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ዉበት እንዲጎናፀፍ አድርጓቸዋል። * ድምፅ የማያሳልፍ(sound proof) * የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሸዉ (water proof)ናቸዉ።ማለትም መታጠብም ሆነ መወልወል የሚችሉ ናቸው። * ከ4 እስከ 10 የሚደርሱ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው _ secured master key ያለው ነው። * ከዉስጥ ወደ ዉጪ የሚያሳይ ሌንስ የተገጠመላቸው ናቸው። * ዉበታቸዉን የሚያጎላ እራሱን የቻለ ሞስትራ(frame) አላቸው። # የምናመርታቸዉ የበር አይነቶች - ለ መኖሪያ ቤት - ለ Appartment - ለ Hospital - ለ Hotel - ለ condominium - የእሳት አደጋ በሮች - ለቢሮ የሚሆኑ በሮች - ለባንክ መሆን የሚችሉ 097******* or 096*******

Share this with your friends