Mi 360° Security Camera (1080p) New Packed for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 22 hours ago
  • Condition : New

Description

Free Delivery️ +25******* ********************************* ከዚህ በኃላ ልጄ ምን ሆነ ንብረቴ ምን ሆኖ ይሆን ብሎ መጨነቅ ቀረ ከስልክዎ ጋር ተገናኝቶ ባሉበት ሆነው እያንዳንዱን ሁኔታ መከታተል የሚያስችልዎ 360 ዲግሪ የሚቀርፅ ዘመናዊ የደህንነት (CCTV) ካሜራ ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት ለቤት ፣ለቡቲክ ፣ለሱቅ፣ለፋርማሲ፣ለዳቦ ቤት፣ ለቢሮ፣ ለሱቅ፣ ለድርጅት ተመራጭ የሆነ ጥርት ያለ ካሜራ በስልክዎ ወደተፈለገው አቅጣጫ እያሽከረከሩ አካባቢውን መቃኘት የሚያስችል የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚያስችል የራሱ የሆነ Speaker ያለው ሚሞሪ ካርድ ይቀበላል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት እንዲችሉ ተደርጎ የተሰራ በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚያስችል በማታ መቅረፅ የሚያስችል Night Vision Technology የተገጠመለት ድምፅ ይቀዳል እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል