Secured Victor Doors for sale and price in Ethiopia

Price : 11,727.00 ETB

  • Posted: 2 months ago

Description

  የምናመርተው በር  ጥሬ እቃው Imported የሆነ ሲሆን ስሪቱ የብረት እጅግ ጠንካራና ባህሪው ግን የእንጨት ነው ማለትም ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታው የእንጨት የሆኑ ናቸው። 100% እሳት መቋቋም የሚችል( fire resistant) ብዙ ዲዛይንና የቀለም ምርጫ ያለው ውጫዊ ሰው ማሳያ ቀዳዳ(Lens)እና ደውል ያለው የራሱ ፍሬም (ሞስትራ ያለው) የመነቃነቅ ወይም የመውለቅ ባህሪ የሌለው ዋጋው ከእንጨት እና ኢምፖርት በሮች አንፃር ቅናሽ የሆነ ድምፅ የማያሳልፍ(Sound-proof) የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሸው(Water-proof & galvanized) ነው። ከ 6-10 ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው ለበለጠ መረጃ ፣በሮችን ለማዘዝ፣ወይንም በር ለመግዛት እና ለማየት ከፈለጉ ️ 098******* ይደውሉልን። ለበር ዲዛይንና ቀለም ምርጫ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/hewan_hewi


Share this with your friends