የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በብስራተ ገብርኤል እና በገርጂ መብራት ሃይል for sale & price in Ethiopia

Price : 165,000.00 ETB Fixed

Description

PALM REAlESTATE092*******/094******* የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በብስራተ ገብርኤል እና በገርጂ መብራት ሃይል ሰላማዊ እና ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ። ለትራንስፖርት ምቹ። ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ። ዋጋችን ተመጣጣኝ ። ቤዝመንት እና ግራውንድ የመኪና ማቆሚያ ያለው በወለል (በፍሎር) 4 ቤቶች ብቻ ያሉ ባለ 2 መኝታ-169,171 እና 172 ካሬ ባለ 3 መኝታ-177,192,194,204,226 እና 228 ካሬ አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከ 85% በላይ የተጠናቀቀ በ ሙሉ ግንባታ የምናስረክበው ። ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ። በቂ የዉሃ ማከማቻ ያለው ::