በሞቀው ባሸበረቀው ለመኖርያ በተመረጠው ውብ መንደር ለቡ ቫርኔሮ! for sale & price in Ethiopia

Price : 87,000.00 ETB

Description

ባር ባር የሚያሰኝ የፀሐይ ጥልቀት ውበት በውብ አፓርታማዎቻችን በእያንዳንዱ ምሽት ስትጠልቅ እየተመለከቱ አስደናቂ ውበት ያጣጥሙ! በአዲሱ ቤትዎ የአድማስ ማራኪ ቀለሞችን ይመልከቱ። ️በሞቀው ባሸበረቀው ለመኖርያ በተመረጠው ውብ መንደር ለቡ ቫርኔሮ አደባባይ ከፍርድ ቤቱ ከፍ ብሎ ባለ ሶስት መኝታ 151.88 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ 161.63 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ 169.31 ካሬ በከፊል ለተጠናቀቀ በሁለት አመት መረከብያ ጊዜ በካሬ 87,000 ብር ብቻ በሙሉ ለተጠናቀቀ በሁለት አመት ተኩል መረከብያ ጊዜ በካሬ 97,000 ብር ብቻ ኑ! ውበት፣ ምቾት፣ ዘመናዊነትን ከኛ ይግዙ #Sunset_View #Apartment_sales #DreamHome ቀጠሮ ለመያዝ 094******* ይደውሉ ወይም ቢሯችን ይምጡ