Homes Ethiopia for sale & price in Ethiopia

Price : 13,888,000.00 ETB

Description

በመሃል ከተማ በቦሌ ማተሚያ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ ሳናጠናቅቅ መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞች ብቻ!!! በ20% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን 80% በሁለት ዓመት ዘና ብለው በ 6 ጊዜ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሠረት ያለ ምንም ወለድ የሚከፍሉት! ጥቂት ቤቶች ብቻ ስላሉን ይደውሉና ያስይዙ!!! 2B+G+14 አፓርታማ በ ፍሎር 3 ቤቶች ብቻ የካሬ አማራጮች 124 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 126 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 147 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ በህንፃው ውስጥ የሚገኙ መሰረተ ልማቶች 352 ካሬ ሰገነት (Spacious Trerrace) 24/7 ዘመናዊ የጥበቃ ካሜራ 24/7 ተጠባባቂ ጀኔሬተር ሁለት ሊፍት (Dual Elevators) ዘመናዊ ምግብ ቤት(Restaurant ) በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking plot) በቂ የዉሃ አቅርቦት ለዋጋ ዝርዝር እና ለሌሎች አማራጮች ከታች ባለዉ አድራሻ ያገኙናል ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ:- 094******* 092*******


Share this with your friends