Over Toilet Storage Rack for sale and price in Ethiopia

Price : 2,400.00 ETB

  • Posted: 6 months ago

Description

Over Toilet Storage Rack
የቦታ ጥበት ካለብዎ ይሄ ያስፈልግዎታል
Toilet/Kitchen ላይ ሊጠቀሙበት ይችላሉ
የንፅህና ዕቃዎችን፣ የግሮሰሪና ዕቃዎችን፣ ኮስሞቲክሶች እና 
አትክልት/ፍራፍሬዎችን ሊያስቀምጡበት ይችላሉ
ግድግዳ መብሳት አያስፈልግዎትም
ከጠንካራ ብረት እና ፕላስቲክ የተሰራ
እርጥበትን የሚቋቋም የማይዝግ
ማያያዣ ሁክ ያለው
ዋጋ፦ 2400 ብር


Share this with your friends