ለቡ ሙዚቃ ሰፈር for sale & price in Ethiopia

Price : 15,500,000.00 ETB Fixed

Description

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ከለቡ ሙዚቃ ሰፈር ዋናው መንገድ 170 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ *የአመስኮ ግሪን ላንድ አፓርትመንት ሽያጭ ተጀምሯል*  ◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ከ192.69  እስከ 194.67 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው ባለ ሦስት መኝታ + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት መኝታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ። ◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ◎ ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ ◎ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ (2 አመት) ◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ በካሬ 105,000ብር የነበረው ወደ semifinished በካሬ 85,000ብር fullyfinished በካሬ 99,990ብር ◎ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት ◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ◎ በ30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ◎ *በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* በእያንዳንዱ ህንፃ ላይ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 620 ካ.ሜ ላይ ያረፈ የጋራ መገልገያ አዳራሽ በእያንዳንዱ ህንፃ መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ ትልቅ የጋራ አረንጓዴ ስፍራ አውቶማቲክ ጀነሬተር ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው   +25******* ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ️

Share this with your friends