Victor Doors for sale and price in Ethiopia

Price : 10,028.00 ETB Negotiable

  • Posted: 3 months ago

Description

VICTOR DOORS ️ ለበለጠ መረጃ: 098******* ድርጅታችን የሚያቀርባቸው ምርቶች ■■■Luxury Security metal Doors for Maingat and internal doors ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች እና አፓርትመንት ለቢሮዎች እና ሆስፒታሎች ለ ኮንዶሚንየም 40/ 60 ኮንዶሚንየም ለሱቆች እና ለንግድ ቦታዎች ⭐️⭐️⭐️⭐️በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር: Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስራሁለት (6-12) ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው እና Secured ማስተር key ያለው ነው በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን:: ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። With One (1) year Warrant ️ ለበለጠ መረጃ: +25******* ለበር ዲዛዮንና ቀለም ምርጫ ይህን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ https://t.me/hewan_hewi

Share this with your friends