ካሳንችስ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 8,500,000.00 ETB Fixed

Description

አሁን 30% ብቻ ይከፍላሉ ባለ 1 መኝታ፡ 66 ካሬ ሜ ባለ 3 መኝታ፡ 176 ካሬ ሜ ባለ 3 መኝታ፡ 204 ካሬ ሜ ሙሉ የፊኒሺግ ስራ ያካተተ በወለል  ከ3 ቤቶች ብቻ ያሉት ሁሉም ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) እና ሁሉም በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጂንግ ስቴሽን ያለው ድምጽን እና ሀይለኛ ሙቀትን በአስተማማኝ ሁኔታ የማያስገቡ መስታወቶች የሚገጠሙለት በአውሮፖ ስታንዳርድ እና ቴክኖሎጂ የተመረቱ የሳኒተሪ መስመር የሚዘረጋለት በየወለሉ የቆሻሻ ማግለያ ልዩ ቦታ የተዘጋጀላቸው በንብርር ግድግዳ ለድምፅ እና ለእሳት መከላከያ ቢገዟቸው በውጭ ሀገር ዜጎች ለኪራይ ተመራጭ እንዲሆኑ ታስበው የተገነቡ ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤ ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች  ያሉት፤ የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤ የቤቱን ዋጋ 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 70% በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት፤ ግንባታው ከ65% በላይ የተጠናቀቀ እና በፍጥነት በመሰራት ላይ የሚገኝ፤ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ

Share this with your friends