Amazon Fire TV stick Lite for sale & price in Ethiopia

Price : 4,600.00 ETB Fixed

  • Posted: 6 months ago
  • Brand: AMAZON
  • Condition : New

Description

Brand new packed Free Delivery Install any apps you want Netflix , YouTube and other apps you want. አስደሳች ዜና የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጂ የሆነውን ቲቪን ስማርት ማድረጊያ ልዩ ቴክኖሎጂ በቲቪዎ ኢንተርኔት መጠቀም ፈልገዉ ከWi-Fi ጋ አልገናኝ ብሎዎታል ? እንግዲያውስ አዲስ ቲቪ መግዛት ሳይጠበቅብዎ Amazon fire TV stick በመግዛት የሚፈልጉትን ፕሮግራም YouTube , Netflix,HBO,...... በቀጥታ መከታተል ይችላሉ በውስጡ የተለያዩ ጌሞችን እና ሶፍትዌሮችን አውርደው መጠቀም ይችላሉ የተልያዩ የእግርኳስ ማሳያ አፕሊኬሽኖችን ጭኖ Live  እግርኳስ መመልከት የሚያስችል ከስልክዎ ፣ ከታብሌትዎና ከኮምፒተርዎ ጋር አገናኝተው የተለያዩ ቪዲዮዎችን፣ጌሞችን፣ እንዲሁም ያሻዎትን ነገር በቲቪዎት ላይ ለማየት የሚረዳ

Share this with your friends