Golden Homes for sale & price in Ethiopia

Price : 91,500.00 ETB

  • Posted: 6 months ago
  • Area (m²) : 113
  • Site (Location) : bole
  • Floor : 3rd
  • Bathrooms : 3

Description

በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! 

 

የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል

 

በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን 

 

ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት

 

አስደናቂ የከተማ እይታ 

 

ግሩም የግንባታ አጨራረስ

 

ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት

 

ግንባታው መጠናቀቅ ላይ የደረሰ

 

113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል

 

100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር

 

አገልግሎቶች

 

አሳንሱር፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለደህንነት ሲባል ቁጥጥር የሚደረግበት መግቢያ 

 

የገበያ ማዕከላት 

 

ሆቴሎች እና ታዋቂ ምግብ ቤቶች

 

የመዝናኛ ስፍራዎች

 

ግሮሰሪ መደብሮች፣ ፋርማሲዎች 

 

የህዝብ ማመላለሻ ማዕከሎች እና ዋና አውራ ጎዳናዎች

ይህን ድንቅ ቤት በማይታመን ዋጋ በ ካሬ 91,500ብር ብቻ የግልዎ ያድርጉ

 

ዛሬ ይጎብኙን! 

 

እድሉ እንዳያመልጥዎት!


Share this with your friends