Mini USB WiFi Adapter for sale & price in Ethiopia

Price : 700.00 ETB Fixed

  • Posted: 6 months ago
  • Condition : New

Description

Free delivery + *  ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር  *ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር የብሮድባንድ ገመድ ሳያስፈልግ በቀላሉ ኮንፒተራችንን ከ ዋይፋይ ኔትዎርኮች ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት ያስጠቅመናል ፡፡ ይህም በዩኤስቢ መሰኪያ ላይ በመሰካት ነው:: *እስከ 150mbps ድረስ የማስጠቀም አቅም አለው:: * ከ15 - 20 ሜትር እርቀት ላይ ሆነው መጠቀም ይችላሉ:: *ለ win 7, 8, 8.1, 10, mac እና linux ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ይሆናል:: *wlan driver አብሮ ያለው  *በሌላ ኮምፒውተር ላይ ለመጠቀም በሚፈለግበት ጊዜ ነቅለው መውሰድ ይችላሉ ፡፡ ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት! 1.ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት በማቅረብ ለኮምፒተርዎ አዲስ ሕይወት ይሰጣል፡፡ ኮምፒተርዎ በዝቅተኛ የግንኙነቱ ፍጥነቱ ኔትወርክን እያሰናከለ ነበር ፣ ስለሆነም ፍጥነት እንዲጨምር መደረጉ ቀሪውን የቤት/መስርያ ቤት ውስጥ ኔትዎርኮችን ለፈጣን ግንኙነት ነፃ ያደርጋቸዋል ፡፡ 2.ምንም አይነት የውስጣዊ ሃርድዌር መጫን ዘዴ የለውም - ስለዚህ ለዝቅተኛ የቴክኖሎጂ እውቀት ላለው ተጠቃሚ እንኳን ቀላል ነው:: #አስተዉሉ  የብሮድባንድ ገመድን በመሰካት ብቻ ይሰሩ የነበሩ ኮምፕዩተሮች (ዴስክቶፕም ሆነ ላፕቶፕ) ይሄ ሁነኛ ዘላቂ መፍተሄ ነው

Share this with your friends