SECURITY CAMERA (MI 360 ) for sale & price in Ethiopia

Price : 6,500.00 ETB

Description

 ስራ ቦታ ሆነው የቤቶትን ሁኔታ እና የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree  security cameras 

እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው  እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ  እራሱ የሚዟዟር

ለቤት ፣ ለቢሮ ፣ ለሱቅ ፣ ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ብለዉ ሚቆጣጠሩበት

ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል 

የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት  ይችላሉ

በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ  ተደርጎ የተሰራ(night smart vision camera)

እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል 

እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications) 

ይህንን ለአጠቃቀም በጣም ቀላል እና ምቹ የሆነ ካሜራ ከልዩ ቅናሽ ጋር አቅርበንልዎታል።

PRICE: 6,000

FREE DELIVERY (ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን) 
Contact Us @ 090*******