Gpower must inverter and shoto battery in Ethiopia

Price : 297,500.00 ETB

  • Posted: 6 months ago

Description

በጸሃይ ሀይል(Solar Energy) እና በኤሌክትሪክ ቻርጅ መደረግ የሚችል፣ መብራት ሲጠፋ በ 0.04 ሰከንድ ውስጥ ሀይል መተካት የሚችል ሙሉ ለሙሉ ቻርጅ ካደረግ ረዘም ላሉ ቀኖች የኤሌክትሪክ መጥፋትን የሚቀርፍ G-power(SHOTO battery+MUST INVERTER) ከጄኔሬተር እና ከ UPS የተሻለ አማራጭ(more than 4000-8000 Watt per hour) ድምጽ እና ጭስ የሌለው(Eco Friendly) ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ በጣም ቀላል +25******* G-power ለቤት ለባንክ ለሆስፒታሎች ለሆቴሎች ለቢሮዎች በተጨማሪም ለግብርና ስራዎች፣ሰርቨር ሩም፣CCTV ROOM ላላቸው፣ፕሮዳክሽን ስቱዲዮዎች እና እንዲሁም ለሜዲካል ላቦራቶሪዎች የሚያገለግል ከአስር አመት በላይ የአገልግሎት ዘመን ያለው(4000 cycle life span, 10 years life time) Certified of ISO9001,ISO14001,CE,UL,UN38 ያሉበት ቦታ ድረስ በነጻ እምጥተን በራሳችን ባለሙያዎች እንገጥማለን የአምስት አመት ዋስትና ከእንድ አመት ነጻ ጥገና ጋር