ጌት አስ ሪልእስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 10,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 6 months ago
  • Site (Location) : Semi72
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 4th
  • Bathrooms : 2

Description

ባጭር ጊዜ ውስጥ እውቅና ያገኘና አንጋፋ የሆነው ጌት-አስ ሪልእስቴት ጥራታቸውን የጠበቁ   ቤቶችን ገንብቶ ለተጠቃሚው የማስረከብ ልምዱን ፤ ደረጃቸውን ከጠበቁ ዓለምአቀፍ ገንቢዎች ጋር በማስተሳሰር ከወትሮው በተለየ ተጠናክሮ እና ፣ በተለያዩ አጓጊ ፕሮጀክቶች እየመጣ ያለው አንጋፋው ድርጅታችን - ጌት-አስ  ሪልእስቴት -  ጊዜውን የሚመጥኑ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆችን በ15% ቅድመ ክፍያ ለሽያጭ አቅርቦሎታል። ሰሚት 72 ላይ ፦ ባለ ሶስት ቤዝመንት ፓርኪንግ ባለ ሶስት ሊፍቶች(1ዱ የእቃ ማጓጓዣ) በየፍሎሩ ግሪነሪ አንዱ ወለል ለጂም ፣ አዳራሽ እና ላይብራሪ አገልግሎት ፤ ዘመናዊ የተሟላ ቴራስ ባክአፕ ጀነሬተር እና የከርሰምድር ውሀ፤ ከተሟላ የኮምፓውንድ ማስዋብ እና ፀጥታ አደረጃጀት ጋር። ከ61ካሬ - 157.7 ካሬ አፓርትመንት ፤ እንዲሁም ከ30ካሬ - 500ካሬ የንግድ ማዕከሎችን በተለያዩ የካሬ መጠን ለሽያጭ ያቀረብን ሲሆን ፣ እርስዎም ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል የራስዎ ቤት ወይም የንግድ ሱቅ ባለቤት መሆን ይችላሉ ። አከፋፈል ቅድመ ክፍያውን ከፍለው የቤት ባለቤትነት ውሉን ከድርጅታችን ጋር ከፈፀሙ በኋላ ፣ ቀሪውን ክፍያ ከ2 እስከ 3 ዓመት ከፍለው ማጠናቀቅ ይችላሉ ። ከ1.5ሚ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ። ወይም  ከ500ሺ እስከ 1ሚ ብር የሚደርስ የሪሰርቬሽን ክፍያ በመክፈል ቤቶን በስምዎ መያዝ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን:- 091******* 098******* ጌት - አስ ሪልእስቴት ማሕበረሰብን እንገነባለን!