ለሽያጭ የቀረበ Brand new መኖርያ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ for sale & price in Ethiopia

Price : 48,000,000.00 ETB

  • Posted: 5 months ago
  • Area (m²) : 175
  • Bedrooms : 8
  • Floors : G+2
  • Bathrooms : 3

Description

ለሽያጭ የቀረበ Brand new መኖርያ

ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ 

እኔ ነኝ ያለ ቅንጡ መኖርያ

G+2 ሆኖ በጥበብ የታነጸ

G+1 ሰርቢስ ክፍሎች ያሉት

ቆጆ የመኖሪያ አካባቢ 

ኮፓወድ ውስጥ የሚገኝ 

Plot area 175 ካሬ

8 መኝታ ክፍሎች ያሉት

አንድ ሰፊ ሳሎን የያዘ

ሶስት መታጠብያ ክፍሎች

ሁለት መልበሻ ክፍሎች

ሁለት መኪና Parking

 


Share this with your friends