በገርጂ ሜታ ዘመናዊ አፓርትመንት ሰፊ ጊቢ ያለዉ በ15% ቅድመ ክፍያ for sale & price in Ethiopia

Price : 13,220,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Bedrooms : 2

Description

በመሀል ከተማ ገርጂ ሜታ ለመኖርያ እና ኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።  በወለል 4 ቤት ብቻ ከተሟውን የሚቃኙበት  ትልቅ ሰገነት ያለው የቤቶች ስፋት 138 ካሬ ባለ 2  መኝታ እና 173ካሬ ባለ 3 መኝታ ይዘን ቀርበናል ማስረከብያ ጊዜ፡ 36 ወራት 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር   ቤዝመነት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) garbage shut ያለው ቅድመ ክፍያ 15% ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ጊቢ ያለው ️ 091*******/096******* አሁንኑ ይደዉሉ