ገራይ እሪል ስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 18,623,800.00 ETB Fixed

Description

ገራይ ሪል እስቴት 094******* የተወሰነ ከፍለዉ አትርፈዉ ድጋሚ የመሸጥ(Resale) አማራጭ ያለዉ የመጀመርያ ሳይታችንን በመገናኛ 24 አካባቢ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ገንብተን ማስረከባችንይታወቃል። አሁን ደግሞ ሁለተኛሳይታችንን በገርጂ መብራት ሃይል ሽያጭ ጀምረናል። በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ 2 አሳንሰሮች፣ የከርሰ ምድር ዉሃ ፣መብራት ቢጠፋ ጄንሬተር፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ ጋርቤጅ ሹተር...ያለው የቤቶች ስፋት፦ ባለ 3 መኝታ182.94፣184.2፣ 187.6 እና177.12ካሬ ናቸው፡ ቅድሚያ ክፍያ 20% ብቻ ቀሪዉን በግንባታ ሂደት(Construction Progress) ከ 4ዐ% ጀምረዉ ለሚከፍሉ ደንበኞች ቅናሽ አዘጋጅተናል። አሁን ላይ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ላይ እንገኛለን። ቦታ ለመያዝ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ። 094*******