Lithium back up battery&Inverter for sale & price in Ethiopia

Price : 3.00 ETB

  • Posted: 6 months ago

Description

#Green Power(G power) በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል?️ እንዳያሳስብዎg power አለልዎ ️G-Power ️ ጀነሬተርን የሚተካ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም አየን  ባትሪ (#Lithium_ion_Battery )፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ ለ24 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር  ይገላገላሉ!! አገልግሎቱ( applicable areas) ️ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን ቻርጅ ማድረግ ️ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ ️ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ️ ለቢሮዎች፣ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር ️ በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል! ከ#5KW_100KW ባትሪ እና ኢንቨርተር ጀምሮ በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን እናቀርባለን በአካል ለማየት ወይም ለማዘዝ 093******* ይደውሉ።