Apartment at Bole brass for sale & price in Ethiopia

Price : 28,700,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Site (Location) : Bole brass
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 3

Description

#City_Lux ️️ቅንጥጥጥት ያለ ቤት በቦሌ ብራስ️️ በከተማችን ግንባር ቀደም ተመራጩ ቦታ በቦሌ ብራስ ያለቀላቸውን አፓርታማ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል ባለሁለት እና ባለሶስት መኝታ ቤቶቻችን ፍላጎትዎን ሁሉ አሟልተው 100% ተጠናቀው እርሶን እየጠበቁ ነው። የህንፃው ሰገነት ላይ ሆነው ከተማዋን ከአፅናፍ አፅናፍ የሚመለከቱበት‼️ መጪውን አዲስ አመት 2016 በአዲሱ ቤትዎ ከውብ መኝታዎ ተነስተው፣ በግሩም ምግብ  ማብሰያ የተዘጋጀውን ማዕድ በተንጣለለው ሳሎንዎ እየተመገቡ የከተማችንን ውበት በሚያደንቁበት በረንዳ እየታደሱ ይቀበሉ። ️እንከን የለሽ የግንባታ ጥራት ሁሉም አይነት ዘመናዊ አገልግሎቶች የተዘጋጁለት አጓጊ የኢንቨስትመንት አማራጭ 144.36 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ 199.1 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ 206.53 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ 153.36ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ በካሬ 199,900 ብር ቤቶን ዛሬ ይጎብኙ! እድሉ እንዳያመልጥዎት! ቀጠሮ ለመያዝ [+25*******] ይደውሉ!         ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ            ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!

Share this with your friends