ሰፋ ያለ አፓርትመንት ብገዛ ብለው እየፈለጉ ነው??? for sale & price in Ethiopia

Price : 2,700.00 USD Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Site (Location) : Gerji
  • Bedrooms : 3
  • Floors : G+2
  • Bathrooms : 3
  • Basement : 3 Basements

Description

️🧩ሰፋ ያለ አፓርትመንት ብገዛ ብለው እየፈለጉ ነው??? በገርጂ ኔክሰስ ሆቴል ️ጥራት፣ውበት፣ስፋት ያላቸው ከጊዜው ጋር የዘመኑ ተወዳጅ አፓርትመንቶችን እየሸጥን ነው! ሁለት መኝታ [169 ካ.ሜ እና 172 ካ.ሜ] 3 መኝታ [177/185/192/194/204 ካ.ሜ ምን ይለየናል? 🟪መሀል ከተማ ተፈላጊ ሰፈር መገኘቱ 🟪ሁሉም ቤቶች 3 መታጠቢያ፣የሰራተኛ ክፍል፣የእቃ ክፍልና የላውንደሪ ክፍል ማካተቱ 🟪የተፈጥሮ ብርሃን እና እይታ እንዲኖራቸው በጥንቃቄ የተገነባ 🟪ጥራት ያለው ፤ጥርት ያለ  አፓርትመንት 🟪የከርሰምድር ውሃ ያለው 🟪2 ዘመናዊ ሊፍቶች ያለው 🟪 3  ሜትር የወለል ከፍታ ያለው ሞገስ ያለው ቤት 🟪ሆቴል፣ሱፐር ማርኬት፣ካፌ ሬስቱራንት፣ት/ቤቶች፣ጅም፣ሆስፒታል ወዘተ በቅርበት ላይ መገኘታቸው 🟪50%  የባንክ ብድር የተመቻቸለት 🟪በወለል 4 ቤቶች 🟪በ3  በኩል መንገድ የያዘ ግሩም እይታ ፤ግሩም የተፈጥሮ ብርሃን ↗️ማስረከቢያ=2 ዓመት ↗️አከፋፈል=25%  ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ2 ዓመት 🩸በገንዘብዎ ገንዘብ ይስሩ! 092*******

Share this with your friends