Victor Doors for sale & price in Ethiopia

Price : 10,028.00 ETB Negotiable

  • Posted: 6 months ago

Description

VICTOR DOORS -------   የውስጥ በር በካሬ ከ10,028 -15579 ብር የውጭ በር በካሬ ከ11,727-18,219 ብር ========================================== ለአፓርትመንትና ሪልስቴት የውጭና የውስጥ ለውስጥ በሮች ለ 40/60 ኮንዶሚኒየም የውጭና የውስጥ ለውስጥ በሮች ለቪላ እና የተለያዩ ቤቶች( የውስጥና የውጪ) በሮች ለሆቴሎች እና ገስት ሀውስ ለሆስፒታሎች እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት እና ቢሮዎች  የሚሆኑ ዘመናዊ በሮች። ከ6- 10 ተወርዋሪ ቁልፎች ያላቸው ከውስጥ ወደ ውጭ የሚያሳይ ሌንስ የተገጠመላቸው ስሪታቼው ከብረት ሆኖ ሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው ድምፅ የማያሳልፉ(Sound prof ) ቀለማቼው የመኪና ቀለም ቅብ ቴክኖሎጂን የሚከተል ብዙ የዲዛይንና የቀለም ምርጫ ያላቸው በውሃ መታጠብም ሆነ መወልወል የሚችሉ በተጨማሪም ንፁህ የእንጨት ውጤት የሆኑ የውጭና የውስጥ በሮች ኪችን ካቢኔቶች ድሬሲንግ በሚፈልጉት ከለርና ዲዛይን እናቀርባለን። በግሩፕ ለሚመጡ/ለፕሮጀክቶች/ ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን️ በ ቴሌግራም ቻናላችን t.me/SecuredDoors Or t.me/HB_Doors1 ያግኙን ይደውሉልን ️ 0913_67_20_61 0703_52_42_12