Luxury Villa House For Sale / ዘመናዊ G+1 ቤት ሽያጭ price in Ethiopia

Price : 11,000,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 3 months ago
  • Site (Location) : Jemo
  • Bedrooms : 3
  • Floors : G+1
  • Bathrooms : 3

Description

ENYI REAL ESTATE እጅግ ዘመናዊ በሆነ መንደር ውስጥ የራሶን ግቢ በG+1 እና G+2 አማራጭ አቅርበናል። እንግዲያው ለዚህ ትክክለኛው ምርጫ አንገ‍ፋዉ እንይ እሪልስቴት ከዚህ ቀደም ገንብተን ካስረከብ ናቸው 2 መንደሮች በተጨማሪ በ ጀሞ መንደራችን በ 57,000 ካሬ እየገነባን ያለነው የ መረከቢያ ጊዜያቸው አንድ አመት ከ ስድስት ወር የሆኑ ዘመናዊ ቪላ ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን። G+1 -- 120 ካሬሜትር 3 መኝታ + 3 መታጠቢያ + የሰራተኛ ክፍል G+2--127 ካሬሜትር 4 መኝታ + 4 መታጠቢያ + የሰራተኛ ክፍል ከ 11,000,000 ብር ጀምሮ በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ በ 57 ሄክታር compound (በመንደራች ውስጥ) በቂ የመኪና ማቆሚያ የከርሰ ምድር ውሀ supermarket የልጆች መጫወቻ ስፍራ ትምህርት ቤት ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን +25*******

Share this with your friends