Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 9,140,000.00 ETB

  • Posted: 5 months ago
  • Site (Location) : ayat
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 2

Description

በአያት አበበች ጎበና ሆስፒታል ጎን ላይ ከኢኮ ሪልስቴት 70% ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ..... ያማረ ነፃ ዕይታ ያለው አርባ ሜትር ዋና መንገድ ፊት ለፊት በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ የሚረከቡት በማስታወቂያ ዋጋ በካሬ 69,500 ብር ብቻቻ በወለል ሶስት ቤቶች, ሊፍትና ባክአፕ ጀኔሬተር ያለው ዲዛይን B+G+7 የቤቶቹ አይነት 131 ካሬ ሁለት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ == 9,104,500 ብርር ቅድመ ክፍያ 20%== 1,820,900 ብር ብቻቻ 152 ካሬ ሶስት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ== 10,564,000 ብር ብቻ ቅድመ ክፍያ 20%== 2,112, 800 ብር ብቻቻ 164 ካሬ ሶስት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ== 11,398,000 ብርር ብቻቻ ቅድመ ክፍያ 20%== 2,279,600 ብርር ግዢ ለመፈጸም +25*******


Share this with your friends