Gift real estate apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 13,953,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Site (Location) : ayat
  • Bedrooms : 3
  • Floors : G+16
  • Bathrooms : 3
  • Basement : 4 Basements

Description

ባለ3 መኝታ አፓርታማ ጠቅላላ ዋጋው =13,953,515 ብር ቅድመ ክፍያ 30% 2ቤቶች ብቻ ቀሩ     ህንፃው የሚኖሩት አገልግሎት ሁሉም ህንፃው ያካተተው ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አሳንሰሮች ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ️ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ ባልኮኒ እንዲሁም የሰራተኛ ክፍልና ስቶርን ያካተተ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ ሰፊ ኮሪደር ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያላቸው ️ ዘመናዊ የጂም የሳውና እና ስፓ አገልግሎቶችን ያካተተ ምቹ አከፋፈል #የልጆች መጫወቻ ፣ #የከርሰ ምድር ውሀ ፣ #የቆሻሻ ማስወገጃ እና  ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ያሟላ 092*******

Share this with your friends