Derma Roller 540 Micro Needles for sale & price in Ethiopia

Price : 1,400.00 ETB

  • Posted: 6 months ago

Description

Derma Roller 540 Micro Needles
  DERMA ROLLER ለምን ለምን ይጠቅማል።
ፊት ላይ የሚወጡ ምልክቶችን(ጠባሳዎችን) ያጠፋል።
ለፀጉር ለማሳደግ
የፀጉር እድገትን ያፋጥናል
        በተለይ ከ
           ከ Minoxidil 
           ከ Rogain
       ከተለያዩ የፀጉር ፕሮዳክቶች ጋር የሚሰራ

ይህ በእጅ የሚያዝ መሣሪያ 540 ከታይታኒየም 
የተሰሩ መርፌዎች የያዘ ሲሆን አጠቃቀሙም የተጎዳ ቆዳን ማሳጅ ማድረግ ብቻ ነው። 
ስራውም የሞቱ ቆዳዎችን በአዲስ እና ያማረ ቆዳ ይተካል።
መርፌዎቹ እስከ ቆዳው መካከለኛ ሽፋን ድረስ በመዝለቅ የላይኛውን የቆዳ ሽፋን በመክፈት የፀጉርን እድገት ያፋጥናል።
⭕️⭕️ Dermaroller is a skin care device used to help repair the skin, treat acne scarring, and reduce signs of aging. ... It has gained popularity in recent years as an accessible, effective, and relatively non-invasive skin treatment.

Price 
1400 birr only

Order Now

098*******
Free Delivery Whole