NASew Realestate for sale & price in Ethiopia

Price : 12,420,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 5 months ago
  • Site (Location) : Jomo
  • Bedrooms : 4
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 3

Description

ከናሰው ሪልስቴት በጀሞ 3 የገነባው አፓርትመንት መረጃ አድራሻ:- ከጀሞ ሦስት አደባባይ ወደኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ የግንባታ ደረጃ: 95% የተጠናቀቀ ዲዛይን: B+G+8 በፍሎር ሦስት ቤቶች የካሬ ሜትር አማራጭ:- 85 ካሬ ባለአንድ መኝታ አጠቃላይ ዋጋ== 6,800,000 ብርር ብቻ 165.6 ካሬ አራት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ==12,420,000 ብርር ብቻቻ ቅድመ ክፍያ 25%=== 3,105,000 ብር 180 ካሬ አራት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ==13,500,000 ብር ብቻቻ ሁሉም ቤቶች: ሰፊ መኖሪያና መመገቢያ ክፍል : ሦስት መኝታ ከሁለት ባዝ ሩም ጋር : ሁለት ኪችን :አራተኛ መኝታ (የሠራተኛ) ከራሱ መታጠቢያ ጋር ያሟሉ ሲሆኑ በካሬ 75,000 ብር በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ ቀርቧል። በ 25% ቅድመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ!!!