Ads

መገናኛ 24 ላይ ዱፕሌክስ አፓርትመንት በካሬ 116,000ብር በሽያጭ ላይ ነን for sale & price in Ethiopia

Price : 116,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 3

Description

WF ሪልስቴት ( WF real estate ) መገናኛ 24 ላይ ዱፕሌክስ አፓርትመንት 091******* ለኑሮ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ ቦታ በሆነው መሀል መገናኛ ዘመናዊ ዱፕሌክስ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ3አመት ውስጥ የሚከፍሉት 2B +G+14 የሆነ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 215ካሬ G+1 dulexp አፓርትመንት በካሬ 116,000 ብር ብቻ እያንዳዳቸው ቤቶች የየራሳቸው እስቶር እና የሰራተኛ ክፍል አላቸው ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ የጋራ አዳራሽ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ዘመናዊ ጅምናዝየም እጅግ ዘመናዊ ሁለት ሊፍቶች (Elevator) ሁለት ቤዝመንት በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው የመብራት መቆራረጥ ቢያጋጥም 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ያለው የውሀ መቆራረጥ በፍፁም እንዳያሳስቦ በቂ የከርሰምድር ውሀ አለን ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ 091*******

Share this with your friends