እጅግ ቅንጡ ዘመናዊ አፓርትመንት በብስራተ ገብርኤል for sale & price in Ethiopia

Price : 188,800.00 ETB Fixed

Description

በጭራሽ ቤት እንዳይገዙ መኖሪያዎን እንጂ !! ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በብስራተ ገብርኤል ,በቦሌ ደምበል, በገርጂ መብራት ሃይል,በጃክሮስ,በአያት,በመካኒሳ አቅርበንልዎታል። በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን 15% ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። ግንባታቸው 90% ያለቀ እንዲሁም በግንባታላይ ያሉ ሳይቶች የባንክ ብድር የተመቻቸለት አሁኑኑ ይደውሉ