እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በቦሌ ደምበል ,በገርጂ,በአያት,በብስራተ ገብርኤል for sale & price in Ethiopia

Price : 3,400.00 USD

Description

ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በብስራተ ገብርኤል ,በቦሌ ደምበል, በገርጂ መብራት ሃይል,በጃክሮስ,በአያት,በመካኒሳ አቅርበንልዎታል። በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን 15% ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። ግንባታቸው 90% ያለቀ እንዲሁም በግንባታላይ ያሉ ሳይቶች ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርዓት በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ የባንክ ብድር የተመቻቸለት አሁኑኑ ይደውሉ


Share this with your friends