Mini Electric Steam Iron With         Spray for sale & price in Ethiopia

Price : 1,700.00 ETB Fixed

  • Posted: 6 months ago

Description

Mini Electric Steam Iron With         Spray በማንኛውም ቦታ ላይ ሸሚዝ፣ ሱፍ ልብስ፣ ሱሪ፣ የሴት ልብሶችን እና ሌሎች ልብሶችን ፣ በምቾት የሚተኩስ   ለአጠቃቀም ቀላል፣ ጊዜ ቆጣቢና ለአያያዝ አመቺ እናቶች፣ አረጋዉያን፣ እንዲሁም ልጆች ለመጠቀም ቀላል እና ፈጣን መንገድ። በመቀመጥ ፣ በመቆም በተጨማሪም በሚጓዙበት ጊዜ ልብስን ለመተኮስ በጣም ምቹ መሞቂያው ከሴራሚክ የተሰራ ስለሆነ ልብስን የማይጎዳ፣ ልብስ የማይዝና የማያጨማድድ የውሃ ማጠራቀሚያ የለውና ውሃዉን በመርጨት ልብሶ በሙቀት እንዳይጎዳ የሚከላከል  ልብሶን ለመንከባከብ እና ጥሩ ልብስ ለብሰዉ ለመሄድ ትክክለኛ ምርጫ Compact Specifications: ️Rated Voltage: 220V ️Water Tank Capacity: 100ml ️Rated Power: 30W