DMC REAL ESTATE for sale & price in Ethiopia

Price : 625,600.00 ETB - Not Selected -

  • Posted: 6 months ago
  • Site (Location) : lebu
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 4th
  • Bathrooms : 2

Description

እጅግ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች ከDMC ሪል እስቴት በለቡ መብራት ሂሊሳይድ የመኖሪያ መንደር 65,395 ካሬ ላይ የሚገኝ። CDC ,Chad Embassy  በቅርብ ርቀት ላይ ! አልሙንየም ፎርም ወርክ ዘመናዊ ቴክጀኖሎጂ የቀረበ በዉብ ዲዛይን የቀረበ ይጎብኙን ! ነገዎን ዛሬ ይስሩ!! ታላቅ ቅናሽ እስከ 3 ,ሚ ብር  የሚደርስ ስቱዲዮ .............56.6ካሬ ባለ 1 መኝታ .....77.7, 85 ,90 ካሬ ባለ 2 መኝታ......123.4ካሬ,     134.90ካሬ, 143.5ካሬ .... ባለ 3 መኝታ..150.7 ካሬ, 160.6ካሬ, 157.3 ካሬ ባለ 4 መኝታ......175.30ካሬ,181.9ካሬ  ቅናሾች አቅርበንሎታል !! ይጠቀሙ ‼️ price 625,600 ብር   ቅድመ ክፋያ የቤት ባለቤት  ይሁኑ ! price 312,800 ብር Mou ቤት በፈለጉት አቅጣጫ  መርጠዉ ለ1ወር ማቆየት ይችላሉ ይፋጠኑ !! ብልህ ሰዉ ዛሬን ይጠቀምበታል !! ከምቹ አከፉፈል ጋር 10% ቅድመ ክፍያ  ! ይደዉሉ ️ 098*******                 091*******   የግንባታ ሁኔታ  እንደ ምርጫዎ የቀረበ !!! አልሙንየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ ከፊል ግንባታ (semi finshed) ሙሉ ግንባታ ( full finshed) ለበለጠ መረጃ  ይደዉሉ ️  098******* ️  091******* የሽያጭ አማካሪ ብዙአየሁ!