luxury Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 21,406,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 6 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 2

Description

ቦሌ ብራስ አካባቢ ቅንጡ አፓርትመንቶች ቦሌ ብራስ አካባቢ አፓርታማዎች ከኤርፖርት፣ከታላላቅ አለም አቀፍ ተቆማት፣ሆቴሎች፣ሱፐር ማርኬቶች በቅርብ ርቀት ላይ ቢከራዩ መልሰዉ ቢሸጦቸዉ አትራፊ ሚያረጎት ቅንጡ አፖርታማዎች ️ባለ 3 መኝታ ቤት አፓርታማዎች️             154ካሬ             168ካሬ ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪዉን በ1አመት ከ 6 ወር               ልዩነታችን በወለል 3ቤት ብቻ ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ምቹና ዘመናዊ 2 አሳንሰር ያሟላሉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር 24 ሰዓት በካሜራ የተደገፈ እይታ እንግዳ መቀበያ ሪሰብሽን ያለው ለሰርግ እና ለተለያየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ አዳራሽ ያለው