Betoche Marketing for sale & price in Ethiopia

Price : 19,000,000.00 ETB Fixed

Description

የምስራች ከ ቤቶች ማርኬቲንግ  በከፍተኛ ጥራት ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ አፓርትመንቶችን ወሳኝ በሆነ ሎኬሽን ቦሌ ወሎ ሰፈር  ከጋራድ ህንፃ ጀርባ (መስኪድ አጠገብ) አቅሞትን በማይፈትን አቀራረብ። 2B+G+12 ባለ ሁለት መኝታ 98.75 ካሬ እና 120 ካሬ ️በወለል 2 ቤት ብቻ ️የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው (2B+G) ፓርኪንግ ️የከርሰምድር ውሃ ️ግንባታውን 75% ስላጠናቀቅን ስለመዘግየት ሀሳብ አይገባዎትም። ( እስትራክቸር እና የፓርቲሺን ስራ ተጠናቆዋል) ሙሉ ፊኒሺንጉን ጨርሰን በአንድ አመት ውስጥ እናስረክብዎታለን። አትርፈው የመሸጥ (Resale) መብትዎን በውል እናረጋግጥዎለታን። ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይደውሉ። ️ 091*******

Share this with your friends