Watch series for sale & price in Ethiopia

Price : 2,500.00 ETB - Not Selected -

  • Posted: 5 months ago

Description

W26 PRO MAX special ተጨማሪ የእጅ ማሰሪያ ስጦታ ገመድ አልባ ኤርፎን አብሮት አለ በብሉቱዝ መደወል በተጨማሪ notifications ከ Facebook ከ whatsapp ይቀበላል series 8 Watch+Series 8 2022 W26 PRO MAX Special with Earbuds Smart Watch + Earbuds W26 PRO MAX Special with Earbuds #Original የልብ ምትዋን ይለካል ስፖርት ስንሰራ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ያሳውቃል ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚያስችል ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ያቻላል በተጨማራም wireless charger እና በሁለት አይነት የእጅ መሳርያ የቀርበ Blood Oxygen Detection Stress & Mood Testing ,105 Sport Modes support phones Android 6.0 and above IOS 11.0 and above ታድያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይደውሉ ይዘዙን