bad curtain /ዛንዚራ for sale & price in Ethiopia

Price : 2,500.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 6 months ago

Description

ዘመናዊ አጎበር ታላቅ ቅናሽ ቢንቢ እና ተባይ አስቸግሮዎታል የልጆችዎ ቆዳ በ ቢንቢ ማበጥ እና መቅላት አሳስቦዎታል መፍትሄው ዘመናዊ እና ለስላሳ የሆኑ አጎበሮቻችንን መጠቀም ነው ። ዛንዚራ አልጋ ላይ ተቀማጭ፣ ኮርኒስ ላይ ተንጠልጣይ እና አራት መአዘን። ልስላሴ ውበት 3 መክፈቻ በር ማስዋቢያ ጌጦች የራሳቸው ማቆሚያ ብረት ማከፍፈል ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል Size 1.20 ሜትር 1.50 ሜትር 1.80 ሜትር 2.00 ሜትር You can call us any time were work from 3:00 morning to 12:00 Night Order us any where in adis Free delivery